የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ኢመደአ ጎበኙ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን/ኢመደአን/ ጎብኝተዋል።

ሚኒስትሮቹ ጉብኝት ያደረጉት በአዲስ አበባ እተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ የመከላከያ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው።

ለመከላከያ ሚኒስትሮቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ያደረጉት የኢመደአ ም/ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ተቋሙ ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነቷንና ዲጂታል ሉዓላዊነቷን ለመጠበቅ የሚያስችል አይበገሬ የሳይበር አቅም ለመገንባት እያደረገ ስላለዉ ሰፊ ስራ ገለጻ አድርገዋል።

资产发布器


የቅርብ ዜናዎች